Uncategorized

 የልጆች መዝሙር ጥናት ማስታወቂያ

+++በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ++

እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ : ልጆችን በዙም እያገናኘን የመዘመር ፕሮግራም በህጻናት መዝሙር ክፍል እየተመራ ስለሆነ በቤተክርስቲያናችን የህጻናት Viber Group በመግባት ፕሮግራሙን እንድታገኙና ለልጆቻችሁ እንድታመቻቹላቸው እየጠየቅን ልጆች ከእግዚአብሔር እንዳይርቁ የበኩላችሁን ጥረት እንድታደርጉ ቤተክርስቲያን ታሳስባለች።

የዙም መግብያ ቁጥር Viber Main Page ላይ እንለጥፋለን።

እግዚአብሔር ዓለማችንን ሰላም ያድርግልን

ወስብሃት ለእግዚአብሄር!

የደብሩ የሰበካ ጉባኤ