Upcoming Events

መጪ መርሃ ግብሮች

የተወደዳችሁ የእመቤታችን ቅድስት ማርያም ወዳጆች በሙሉ፡፡

ለሜይ 2/2020 ታስቦ የነበረው የቤተክርስቲያናችን የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃግብር ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ ሲሆን በተለይ 
በዚህጊዜ አብዝተን በጸሎት ቤተክርስቲያናችንን እንድናስባትና እግዚአብሄር ይህን የጨለማ ጊዜ ገፎልን በሰላም ከቁጥር 
ሳንጎድልለመሰባሰብ ያብቃን፡፡

ወስብሃት ለእግዚአብሄር!!

የደብሩ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ