Mezmur (Children & Youth)

እሁድ ታኅሣሥ ፬ ፪፼፻፫ / Dec 12 2020 የሚዘመሩ የህጻናትና ታዳጊዎች መዝሙራት

በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እናምናልን ፤
በቅድስተ ቅዱሳን በድንግል ማርያም አማላጅነት እናምናለን ፤
በመላእክት፥በጻድቃን፥በሰማእታት ተራዳይነት እናምናለን ፤
አምነንም እንዘምራለን


  1. ወልዶ መድኀነ
  2. ኢያቄም ወሐና
  3. ንጽሕተ ንጹሐን

ወልዶ መድኀነ

ወልዶ መድኀነ

ወልዶ መድኀነ ንሰብክ/፪/
Weldo medhene nesebek /2/
ወልዶ መድኅነ ንሰብክ ወልዶ መድኅነ ንሰብክ/፪/
Weldo medhene nesebek Weldo medhene nesebek /2/


ኢያቄም ወሐና

ኢያቄም ወሐና

ኢያቄም ወሐና እናት አባትሽ ቤተ እግዚአብሔር ወስደው ስዕለት የስጡሽ
Iyakem we Hana enat abatesh Bete Egziabhare wesedew se elet yesetushe
መና ከሰማያት የወረደልሽ ፍጽምት ድንግል የሆንሽ ማርያም አንቺ ነሽ (፪)
Mena ke Semayat yeweredelesh fetsemet Dingel yehonsh Mariyam anche nesh /2/
ኦ ወላዲተ አምላክ ማርያም አንቺ ነሽ (፪)
O Weladete Amlak Mariyam anche nesh /2/


ንጽሕተ ንጹሐን

ንጽሕተ ንጹሐን

ንጽሕተ ንጹሐን ከዊና ከመ ታቦተ ዶር ዘሲና ውስተ ቤተ መቅደስ ነበረት በቅድስና ነበረት(፪)
Netset netsuhan kewayna keme Tabote dor ze sena weste bete Mekdes neberete be Kidisina neberete /2/
ሲሳያ ኅብስተ መና ወስቴሃኒ ስቴ ጽሙና (፪)
Sesaya hebiste mena wesentehany sete tsemuna /2/


ተጨማሪ መዝገበ – መዝሙሮች

የተክለ ሳዊሮስ ሰንበት ትምህርት ቤት መዝሙራት

በማንኛው ጊዜያት የሚዘመሩ መዝሙር ዘዘወትር