ተደጋግመው የሚጠየቁ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

ተደጋግመው የሚጠየቁ መንፈሳዊ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ አሜን!አሥራትን አስመልክቶ የተነሡ ጥያቄዎችና መልሶች

አሥራትን አስመልክቶ የተነሡ ጥያቄዎችና መልሶች

  1. እግዚአብሔር በእውነት ከገቢያችን 10% ይፈልጋል?… ሳስበው ትንሽ የበዛ ይመስለኛል?
  2. አሥራት ብሰጥ በእውነት እግዚአብሔር ይባርከኛል? እግዚአብሔርንስ በዚህ መፈተን እችላለሁ?
  3. እኔ የምሰጠው ጥቂት ስለሆነ ብሰጠው የሚያመጣው ለውጥ አለ? ለበጎ ተግባራት እንዲውል ብሰጠውስ?
  4. አሥራት መክፈል ባልችልስ? የተሻለ ሥራ ሰርቼ የተሻለ ገቢ ማግኘት እስክችል ድረስ ሳልከፍል ብቆይስ?
  5. አሁን አሥራት መክፈል ባልችልስ?
  6. እግዚአብሔርን አሥራት ሳልከፍል ልወድደው አልችልም እንዴ?
  7. ታዲያ አሥራቱን መክፈል እንዴት መጀመር እችላለሁ?

መልሶቹን በቅርብ ቀን ይጠብቁን!!!