በቤተክርስቲያናችን የአገልግሎት አስተባባሪዎች፤
ቤተክርስቲያናችን መንፈሳዊና ማህበራዊ አገልግሎቶችን በአግባቡ ለመፈጸም ይረዳት ዘንድ የተለያዩ በበጎ ፈቃድ ላይ የተመሰረተ ግልጋሎትችን ከልጆችዋ ትጠብቃለች።
“ቤት በጥበብ ይሠራል፤በማስተዋልም ይጸናል።” (መጽ. ምሳሌ 24፤3)
“ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ”(መዝ mno፥ ፩)
ለዚህም ሲባል ቤተክርስቲያናችን የተለያዩ የአገልግሎት ክፍሎች ያላት ሲሆን እነዚህንም እንደሚከተለው ከሚያገለግሉት ምእመናን ጋር ለማስቀመጥ እንሞክራለን።
የቁጥጥርና የማንኛውም ቅሬታ ሰሚን ለማግኝት ከፈለጉ
ለማናቸውም የቤተክርስቲያንም ሆነ መንፈሳዊ አገልግሎት ቅሬታና ለቁጥጥር ስራዎች
አቶ ዮሃንስ ጌታነህ
የጥምቀት፤የቅዱስ ጋብቻ እና የፍትሃት ስርዓት ለማስፈጸም ከፈለጉ
ካህናት ማስተባበሪያ ፡-
መላከ ጽዮን ቀሲስ ጌቱ ረጋሳ
ወይንም ስብከተ ወንጌል ማስተባበሪያ ፡-ዲያቆን ኢዬብ ሃይሌ
በአጠቃላይ በቤተክርስቲያናችን የአገልግሎት አስተባባሪዎችን ለማግኘት ከፈለጉ
ለንብረት አስተዳደርና፤ለህንጻ ጥበቃ ስራዎች ማስተባበሪያ
ለአስራት፤ ሙዳየ ምጽዋት፤ ስለት እና ሂሳብ ነክ ነገሮች ማስተባበሪያ
ለእሁድ (የሰንበት) ትምህርት ቤት ወጣቶች ማስተባበሪያ
የልማትና ማህበራዊ አገልግሎት ማስተባበሪያ
አቶ ዮሴፍ ሃይሉ
- ለአቅርቦቶችና አላቂ እቃዎች፡
- ለንብረት አጠባበቅ፡
- ልጽዳት አገልግሎት እና፡
- ንዋይ ቅዱሳን ለማበርከት፡
አቶ ዘገየ ሃይሉ
- ለህንጻ አጠባበቅ፡
- ግምዣ ቤትና የተፈጥሮ ውበት ጥበቃ፡
ለአስራት፤ ሙዳየ ምጽዋት፤ ስለት እና ሂሳብ ነክ ነገሮች ማስተባበሪያ
ወ/ሮ በርህ ተክለሃይማኖት
- ለሙዳይ ምጽዋት፤
- ለወርሃዊ ክፍያ፤ ለአገልግሎት ክፍያ፡
- ለስለት፡ ለቃልኪዳን ስጦታ፡
- ለሂሳብና ገንዘብ ያዥ አገልግሎት፡
አቶ ዘርዓይ ደሰይ
- ለዳይሬክት ዲፖዚት (ባንክ ትራንስፈር) እና ጽ/ቤት ጉዳዮች
አቶ ቶማስ ሃብተማርያም
- ለታክስ ደረሰኞችና ለሂሳብ አገልግሎት
ለእሁድ (የሰንበት) ትምህርት ቤት ወጣቶች ማስተባበሪያ
አቶ ሰሎሞን ታምራት
- የሰንበት ት/ቤት አገልግሎት
የልማትና ማህበራዊ አገልግሎት ማስተባበሪያ
ወ/ሮ አበባ ሃይሉ
- የለጸበል ጸዲቅ መርሃ ግብር
- ለዝክር መርሃ ግብር
- ለማህበራዊ አገልግሎቶች