Committees

በቤተክርስቲያናችን የአገልግሎት አስተባባሪዎች፤

ቤተክርስቲያናችን መንፈሳዊና ማህበራዊ አገልግሎቶችን በአግባቡ ለመፈጸም ይረዳት ዘንድ የተለያዩ በበጎ ፈቃድ ላይ የተመሰረተ ግልጋሎትችን ከልጆችዋ ትጠብቃለች።

“ቤት በጥበብ ይሠራል፤በማስተዋልም ይጸናል።” (መጽ. ምሳሌ 24፤3)

“ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ”(መዝ mno፥ ፩)

ለዚህም ሲባል ቤተክርስቲያናችን የተለያዩ የአገልግሎት ክፍሎች ያላት ሲሆን እነዚህንም እንደሚከተለው ከሚያገለግሉት ምእመናን ጋር ለማስቀመጥ እንሞክራለን።