እሁድ November 08, 2020 የሚዘመሩ የአዋቂዎች መዝሙራት
በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እናምናልን ፤
በቅድስተ ቅዱሳን በድንግል ማርያም አማላጅነት እናምናለን ፤
በመላእክት፥በጻድቃን፥በሰማእታት ተራዳይነት እናምናለን ፤
አምነንም እንዘምራለን።
መድሀኔአለም የሚሳነው የለም
ነይ ተመለሺ
ነይ ተመለሽ ነይ ተመለሽ ወደ ወገኖችሽ ወደ ገሊላ ወደ ፲ናዝሬትነይ ተመለሽ/፪/
ድንግል እመቤቴ በማታውቂው ሀገር ሕፃን ልጅ ይዘሽ ማዘኑ ማልቀሱ ስለበዛብሽ/፪/
ተጨማሪ መዝገበ – መዝሙሮች