Uncategorized

 የዘውትር ጸሎት ፕሮግራም ማሳሰቢያ

“እነዚህ ሁሉ ከሴቶችና ከኢየሱስ እናት ከማርያም ከወንድሞቹም ጋር በአንድ ልብ ሆነው ለጸሎት ይተጉ ነበር “
ሐዋ 1:14

እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብንኖር በጾም ወራት የጀመርነውን የእሮብ እና አርብ ጸሎት በተለመደው ሰዓት (9:00 pm) ጀምሮ ስለሚቀጥል እርሶም በዙም ገብተው እንዲሳተፉ ቤተክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች። በሰዓቱ ልጆቻችንም ተራ ገብተው ይዘምሩልናል፡፡
ወቅቱ የበዓለ ሃምሳ ወቅት ስለሆነ የምንጸልየው ውዳሴ ማርያም እና ከመዝሙረ ዳዊት የተውጣጡ ምእራፋትን ብቻ ይሆናል።