እንኳን አደረሳችሁ ማስታወቂያ

ለደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ወርሃዊ አስተዋጽኦ ለምታደርጉ ምእመናን በሙሉ፦ በነገው እለት ለቤተክርስቲያኗ ሁሌ በየወሩ የምትከፍሉትን ወርሃዊ አስተዋጾ ከባንካችሁ ወጪ የሚደረግበት ቀን ነው፡፡ በአለማችን ላይ በተፈጠረው ችግር ምክንያት ከስራ በመገለል ምክንያት ወርሃዊ የቤተክርስቲያን አስተዋጾ መክፈል የሚከብደው ሰው ካለ ወጪ ከማድረጋችን በፊት እስከነገ ማታ ስልክ በመደወል ታሳውቁን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን፡፡ምንም እንኳን ቤተክርስቲያኗ ብዙ ወጪዎች ቢኖርባትም ቤተክርስትያናችን […]
+++በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ++ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ : ልጆችን በዙም እያገናኘን የመዘመር ፕሮግራም በህጻናት መዝሙር ክፍል እየተመራ ስለሆነ በቤተክርስቲያናችን የህጻናት Viber Group በመግባት ፕሮግራሙን እንድታገኙና ለልጆቻችሁ እንድታመቻቹላቸው እየጠየቅን ልጆች ከእግዚአብሔር እንዳይርቁ የበኩላችሁን ጥረት እንድታደርጉ ቤተክርስቲያን ታሳስባለች። የዙም መግብያ ቁጥር Viber Main Page ላይ እንለጥፋለን። እግዚአብሔር ዓለማችንን ሰላም ያድርግልን ወስብሃት ለእግዚአብሄር! […]
“እነዚህ ሁሉ ከሴቶችና ከኢየሱስ እናት ከማርያም ከወንድሞቹም ጋር በአንድ ልብ ሆነው ለጸሎት ይተጉ ነበር “ሐዋ 1:14 እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብንኖር በጾም ወራት የጀመርነውን የእሮብ እና አርብ ጸሎት በተለመደው ሰዓት (9:00 pm) ጀምሮ ስለሚቀጥል እርሶም በዙም ገብተው እንዲሳተፉ ቤተክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች። በሰዓቱ ልጆቻችንም ተራ ገብተው ይዘምሩልናል፡፡ወቅቱ የበዓለ ሃምሳ ወቅት ስለሆነ የምንጸልየው ውዳሴ ማርያም እና ከመዝሙረ ዳዊት የተውጣጡ […]
የተወደዳችሁ የእመቤታችን የቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን አባላት በሙሉ፡፡ ለሜይ 2/2020 ታስቦ የነበረው የቤተክርስቲያናችን የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃግብር ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ ሲሆን በተለይ በዚህ ጊዜ አብዝተን በጸሎት ቤተክርስቲያናችንን እንድናስባትና እግዚአብሄር ይህን የጨለማ ጊዜ ገፎልን በሰላም ከቁጥር ሳንጎድል ለመሰባሰብ ያብቃን፡፡ ወስብሃት ለእግዚአብሄር!! የደብሩ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ
children/Youth group Mezmur
Every Saturday at 10:55 am for more info .. click here
Bible study for children/Youth group
Every Sunday at 10:45 am for more info .. click here
Bible study for children/Youth group
MMonday | TTuesday | WWednesday | TThursday | FFriday | SSaturday | SSunday |
---|---|---|---|---|---|---|
26May 26, 2025 | 27May 27, 2025 | 28May 28, 2025 | 29May 29, 2025 | 30May 30, 2025 | 31May 31, 2025 | 1June 1, 2025 |
2June 2, 2025 | 3June 3, 2025 | 4June 4, 2025 | 5June 5, 2025 | 6June 6, 2025 | 7June 7, 2025 | 8June 8, 2025 |
9June 9, 2025 | 10June 10, 2025 | 11June 11, 2025 | 12June 12, 2025 | 13June 13, 2025 | 14June 14, 2025 | 15June 15, 2025 |
16June 16, 2025 | 17June 17, 2025 | 18June 18, 2025 |
19June 19, 2025All day: እንኻን ለቅድስ ሚካኤል ባአል በሰላም አደረሳቹJune 19, 2025All day ![]() |
20June 20, 2025 |
21June 21, 2025All day: እንኻን ለአብነ አረጋዊ ለወርሃዊ ባአል አደረሳቹJune 21, 2025All day ![]() |
22June 22, 2025 |
23June 23, 2025All day: እንኻን ለኪዳነ ምሕርት ወርሃዊ በሰላም አደረሳቹJune 23, 2025All day ![]() |
24June 24, 2025 | 25June 25, 2025 |
26June 26, 2025All day: እንኻን ለቅድስ ገብርኤል ባዓል በሰላም አደረሰንJune 26, 2025All day ![]() |
27June 27, 2025 |
28June 28, 2025All day: እንኻን ለእመቤታችን ቅድስት ማርያም በዓል በሰላም አደረሳቹJune 28, 2025All day ![]() |
29June 29, 2025 |
30June 30, 2025All day: እንኻን ለቅድስ ጊዬርጊስ ወርሃዊ በሰላም አደረሰንJune 30, 2025All day ![]() |
1July 1, 2025All day: እንኻን ለአቡነ ተክለሃይማኖት ባዓል በሰላም አደረሰንJuly 1, 2025All day ![]() |
2July 2, 2025 | 3July 3, 2025 |
4July 4, 2025All day: እንኻን ለመዳሃኒታችን ለእየሱሰ ክርስቶስ በሰላም አደረሰንJuly 4, 2025All day ![]() |
5July 5, 2025 |
6July 6, 2025All day: እንኻን ለባአለ እግዚአብሔር ለወርሃዊ ባአል አደረሳቹJuly 6, 2025All day ![]() |