እንኳን አደረሳችሁ ማስታወቂያ

ለደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ወርሃዊ አስተዋጽኦ ለምታደርጉ ምእመናን በሙሉ፦ በነገው እለት ለቤተክርስቲያኗ ሁሌ በየወሩ የምትከፍሉትን ወርሃዊ አስተዋጾ ከባንካችሁ ወጪ የሚደረግበት ቀን ነው፡፡ በአለማችን ላይ በተፈጠረው ችግር ምክንያት ከስራ በመገለል ምክንያት ወርሃዊ የቤተክርስቲያን አስተዋጾ መክፈል የሚከብደው ሰው ካለ ወጪ ከማድረጋችን በፊት እስከነገ ማታ ስልክ በመደወል ታሳውቁን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን፡፡ምንም እንኳን ቤተክርስቲያኗ ብዙ ወጪዎች ቢኖርባትም ቤተክርስትያናችን […]
+++በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ++ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ : ልጆችን በዙም እያገናኘን የመዘመር ፕሮግራም በህጻናት መዝሙር ክፍል እየተመራ ስለሆነ በቤተክርስቲያናችን የህጻናት Viber Group በመግባት ፕሮግራሙን እንድታገኙና ለልጆቻችሁ እንድታመቻቹላቸው እየጠየቅን ልጆች ከእግዚአብሔር እንዳይርቁ የበኩላችሁን ጥረት እንድታደርጉ ቤተክርስቲያን ታሳስባለች። የዙም መግብያ ቁጥር Viber Main Page ላይ እንለጥፋለን። እግዚአብሔር ዓለማችንን ሰላም ያድርግልን ወስብሃት ለእግዚአብሄር! […]
“እነዚህ ሁሉ ከሴቶችና ከኢየሱስ እናት ከማርያም ከወንድሞቹም ጋር በአንድ ልብ ሆነው ለጸሎት ይተጉ ነበር “ሐዋ 1:14 እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብንኖር በጾም ወራት የጀመርነውን የእሮብ እና አርብ ጸሎት በተለመደው ሰዓት (9:00 pm) ጀምሮ ስለሚቀጥል እርሶም በዙም ገብተው እንዲሳተፉ ቤተክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች። በሰዓቱ ልጆቻችንም ተራ ገብተው ይዘምሩልናል፡፡ወቅቱ የበዓለ ሃምሳ ወቅት ስለሆነ የምንጸልየው ውዳሴ ማርያም እና ከመዝሙረ ዳዊት የተውጣጡ […]
የተወደዳችሁ የእመቤታችን የቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን አባላት በሙሉ፡፡ ለሜይ 2/2020 ታስቦ የነበረው የቤተክርስቲያናችን የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃግብር ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ ሲሆን በተለይ በዚህ ጊዜ አብዝተን በጸሎት ቤተክርስቲያናችንን እንድናስባትና እግዚአብሄር ይህን የጨለማ ጊዜ ገፎልን በሰላም ከቁጥር ሳንጎድል ለመሰባሰብ ያብቃን፡፡ ወስብሃት ለእግዚአብሄር!! የደብሩ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ
children/Youth group Mezmur
Every Saturday at 10:55 am for more info .. click here
Bible study for children/Youth group
Every Sunday at 10:45 am for more info .. click here
Bible study for children/Youth group
MMonday | TTuesday | WWednesday | TThursday | FFriday | SSaturday | SSunday |
---|---|---|---|---|---|---|
28April 28, 2025 | 29April 29, 2025 | 30April 30, 2025 | 1May 1, 2025 | 2May 2, 2025 | 3May 3, 2025 | 4May 4, 2025 |
5May 5, 2025 | 6May 6, 2025 | 7May 7, 2025 | 8May 8, 2025 | 9May 9, 2025 | 10May 10, 2025 | 11May 11, 2025 |
12May 12, 2025 | 13May 13, 2025 | 14May 14, 2025 | 15May 15, 2025 | 16May 16, 2025 | 17May 17, 2025 | 18May 18, 2025 |
19May 19, 2025 | 20May 20, 2025 | 21May 21, 2025 | 22May 22, 2025 | 23May 23, 2025 | 24May 24, 2025 | 25May 25, 2025 |
26May 26, 2025 | 27May 27, 2025 | 28May 28, 2025 | 29May 29, 2025 | 30May 30, 2025 | 31May 31, 2025 | 1June 1, 2025 |